Monday, July 11, 2016

ስለ ወያኔ ሳስብ



ወያኔ 25 አመት ሲገዛ ( በዚህ ፅሁፍ ገዛ ማለት ጨቆነ ፥ ተጫነ ፥ አስገደደ ፥ ደፈረ ፥ ወሰበ ፥ ገደለ ፥ አሰረ እና ወዘተ ማለት ነው ) ፥ ግዛቱን ዘብ ቆመው የጠበቁለት መልዓክቶች አይደሉም ፥ ሲገዛ ( ሲዘርፍ ፥ ሲደበድብ ፥ ሲነጥቅ ፥ ሲሰርቅ ) አብረው የሰረቁ ፥ ያሳረቁ ፥ አብረው የገደሉ ና ያጋደሉ እልፎች ናቸው! ወያኔ ሃገር ሲገነጥል እና ሲያስገነጥል ቆመው ያዩ ፥ እጃቸውን አውጥተው የመረጡ ፥ ውሳኔው በይሁንታ ያረቀቁት ሁሉ የዚህ የ 25 አመት የስቃይ ዘመን አካሎች ናቸው። ወያኔ ሲስፋፋ ካርታ የነደፉ ( ተቀጥረውም ቢሆን ፥ ስራ ነው ብለው አስበውም ቢሆን ) ፥ ወያኔ ሲያስር እስር ቤት በር ላይ ዘብ ሆነው የጠበቁ ፥ ወያኔ ምርጫ ሲሰርቅ ተመርጠናል ብለው ተግተልትለው እና ተከትለው ፓርላማ የገቡት በሙሉ ምክንያታቸው ምንም ይሁን ምን ህዝቡ ላይ የደረሰው የግፉ እና የበደሉ ፥ የስቃዩ እና የእንግልቱ አባል እና አካል ናቸው ። ወያኔ ሃምሳ አመት ምድር እና ህዝብ ባንድ ጫማ ረግጦ ሲቆም ፥ የቆመበት ምድር እንዳይክደው ጫማ የሆኑ ፥ ምድር የሆኑ ፥ አፈር የሆኑት በሙሉ ወያኔ በመቆሙ ስለፈፀመው በደል ተጠያቂ ናቸው ። ከዚህ አስተሳሰብ ስንነሳ ፥ የወያኔን ህልውና ለዘለቄታው ለማቆየት ሲባል በሚደረግ ትጋት ውስጥ ከፍተኛ ተሳትፎ ካደረጉት የህብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ የኢትዮጵያ ትግሬዎች ጉልህ ሚናውን ይጫወታሉ ።

ምን ማለት ነው
ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ አንበርክኮ ይገዛ ዘንድ ፥ ከጋንቤላ እስከ ወልቃይት ጠገዴ አስገድዶ ፥ ግደሉ ሲባሉ እየገደሉ ፥ እሰሩ ሲባሉ እያሰሩ ፥ ንፁሃንን ያለ አንዳች ጥፋት ፥ ፍፁም ጭካኔን በተላበሰ የዘረኝነት እና የ ተቆርቋሪነት መንፈስ ከትግራይ በስተቀር ሁሉንም ኢትዮጵያ በመጨፍጨፍ ወያኔን የተባበሩት እና የሚተባበሩት የትግራይ ተወላጅ የሆኑት ኢትዮጵያዊያን ናቸው ( በአብዛኛው ፥ ዛሬ እንደውም ሙሉ በሙሉ ለማለት በሚቻል መልኩ !)።


ለዚህም ነው ስለ ወያኔ ሳስብ ፥ ቀድሞ ወደ ጭንቅላቴ የሚመጣው የትግራይ ህዝብ ሚና የሚሆነው ። የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁናቴ ፥ ጥፋት በዘር ይተላለፍ ይመስል ( ለዚያውም ጠፍቶ ከሆነ ) ፥ አማራውን እያሳደዱ መግደል ከጀመሩ እንሆ ቢያንስ ድፍን 25 አመት ሆኗቸዋል ። ይህ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አማራው ላይ የወያኔ ቀኝ እጅ በመሆን ፥ ከመአከላዊ እስከ ጉራ ፈርዳ ፥ ከ ወልቃይት እስከ ሀረርጌ ያደረሱት ፥ የንብረት እና የህይወት አደጋ አፀፋዊ መልስ የሚያገኝበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ። ደምን በደም መመለስ ከደም ምህዋር ውስጥ ስለማያስወጣ እንደ ሰው ለምነናል ፥ ተማፅነናል ፥ ይቅርታ ጠይቁና ስልጣን ልቀቁ ብለናል ። እንደምናየው ወያኔዎቹ ይህንን ማድረግ የሚፈልጉ አይደሉም ፥ ተላላኪዎቻቸውም ንፁሃንን መግደል እንደ አንድ ጥሩ ፕሮፌሽን የሚመኩበት እና የሚመፃደቁበት ተግባር ሆኗል ። ስለዚህ ክርስቶስ እንዳለው እኛም በጠባቡ መንገድ ለመሄድ ተገደናል ። በመግደል መመፃደቅ የሚያገን ከሆነ ፥ ወዳጆቼ እንደነገሩኝ አክሽን ቁጥር አንድ ሰሞኑን ይፋ ይሆናል! ተው አልላቸውም ! እዚህም ሃገር ሊገልህ የመጣን ለመሞት ተሰናድተህ ጠብቀው አይሉህም ! ስለዚህ የኔ ምክር « መቼም ያለ ጥፋታችሁ ፥ ህግ በሌለበት ሃገር ዝም ብላችሁ መሞት የለባችሁም !!!» ነው ። ያደርጉት ይሆን? ምክሬን ይሰሙ ይሆን ? የምናየው ነው !




ሄኖክ የሺጥላ

No comments:

Post a Comment

የምጣዱ እያለ የእንቅቡን፤ የእርስ በርስ ግጭት እና የመንግስት ምላሽ

በያሬድ ሃይለማሪያም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አሁንም ግጭቶች መበራከታቸው እና መፈናቀል መቀጠሉ የአገራችንን ፖለቲካ አሳሳቢ እያደረገው እና አገሪቱንም ወደ ችግር ውስጥ እየከተታት ይመስላል። መንግስት ለችግሮቹ የሚሰ...