#Ethiopia #HailemariamDesalegn በብዙ ነገር ስሟ በጠፋ አገር HMD እርስዎን ስለጠራ ብቻ ባወቅነው ድረ ገጽም ቢሆን በእውነት መልካም ነው ከምንም በላይ ደግሞ በቁምዎት በመስማትዎት ደስ ብሎኛል እደግመዋለሁ በቁምዎት በመስማትዎት፤ መቼስ ከነኦባማ እኩል በመጠራትዎ ስድብዎትን ማስተባበል ያልቻሉ ኮካዎች ዛሬ ከፍ ከፍ አድርገዎታል ይሁና ቢያንስ ጠቅላይ ሚኒስቴር እንዳልሆኑ (in-charge) እርስዎም ይመሰክራሉ Tamrat ምስክሬ ነው
ቴክኖክራት መጣልን ብለን ጠብቀነዎትም የነበርነውን ውሃ ደፍተውብናል (እድሜ ለሕወኃት) እኛም እርስዎን ስድብዎትን እንጂ ሌሎች ነገሮችዎን ከቁብ መቁጠር ያቆምነው የማስመሰል እና ግልፍተኛ የፓርላማ ንግግርዎን የሰማን ጊዜ ነው፤ ለማንኛውም ይህ መሞዳሞድ የበዛበት ደረጃ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ብለን ከሙጋቤ ጋር ሙድ የያዝንበት ሁ.ነ.ያ
በዚህ በመረጃ ዘመን አንሸወድም ብዬ ዞር ዞር ብዬ የተማሩ የተባሉትን በስልጣን ላይ ያሉትን የዓለም መሪዎች ለማግኘት ሞክሬ ነበር በዚህም አይደለም እርስዎ ፑቲን ፣ ኦባማ አብዛኞቹ የሉበትም ከታች የጠቀስኳቸው የዶክትሬት ዲግሪ ያላቸው መሪዎች ናቸው ያላለለት ሙርሲ አንዱ ነበር፡፡
Goodluck Jonathan -Nigeria | Gurbanguly Berdymuhamedov – Turkmenistan | Karolos Papoulias – Greece | Xi Jinping – China | Ivo Josipović – Croatia | Ma Ying- Taiwan (Republic of China) | Hassan Rouhani – Iran | Angela Merkel – Germany | Heinz Fischer - Austria | Robert Mugabe (seven degrees) – Zimbabwe
በነገራችን ላይ የሶርያው በሽር አላሳድ ዶ/ር ናቸው የሕክምና በዓይን ሕክምናም ስፔሻላይዝ አድርገዋል የሶርያ ዓይን ጠፋ እንጂ፤ ይህቺ ውድድር የሌለችው የዓለምን ሚዲያ የሚያሾሩት በቀደምትነት ስለሌሉበት ይሆን በሚል ጠርጥሬያለሁ የመጠርጠር መብቴን ተጠቅሜ ምናልባት ሙጋቤ ዞር ሲልም ይጀምሩት ይሆናል
መንገዱን ጭር ያደርገውና በፖለቲካውም በእውቀትም እነሱ ብቻ ያሉ የሚያስመስሉት ገዢዎቻችን አቶ ፈቃደ ሸዋቀና ለገነት ዘውዴ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ ከሞላ ጎደል እውነታውን አሳይተውን ነበር እሳቸው ጠቁመው የነበሩት Ayenew Ejigou https://www.linkedin.com/in/ayenewejigouፕሮፋይል በእውነት አፌን አስከፍቶኝ ነበር፡፡
ባይሆን ‹‹የአለም የኮብልስቶን ሰራተኞችን ቢያወዳድሩ የኢትዮጵያያ የኮብል ስቶን ሰራተኛ .. በአለም የተማረዉ የኮብልስቶን ሰራተኛ ይሆን ነበር›› በሚለው የ Abrham ምልከታ ትክክለኛ ሌጋሲያችሁ ስለሆነ ስታተሳችንን በዚህ እናጠቃልላለን

No comments:
Post a Comment