ባለቤቴ መለስ የባንክ ደብተር ያልነበረው፣ ቤተሰቡን በአራት ሺህ ብር ገቢ ብቻ በችጋር የሚቆላ፣ መላ ሕይወቱን ለእናት ድርጅቱ ለሕወሓትና ለኢትዮጵያ ሲል መስዋዕት ያደረገ …› እያለች ታወራለች አሉ፤ ‹ወጣ ብሎ በትርፍ ሰዓት እያስተማረ እንዳይደግፈን የፀጥታው ሁኔታ አላመቸውም› ብላ አለመጨመሯም እርሷው ሆና ነው – ‹የመለስ አንጎል በበማርኬት ጨረታ በሚሊዮን የሚገመት ሸያጭ ያወጣል› ስትል ቅንጣት ያላፈረች ወራዳ ሴት እኮ ናት፡፡ቀደም ሲልም ‹መለስ ጥሎብኝ የሄደውን የጋራ ልጆቻችንን በማሳደግ እፈተናለሁ› ብላ ነበር አሉ፡፡ የውሸታም ልጅ ውሸታም ነው መቼም፤ የቀዳዳው መለስ አባትም " ልጄ መለስ የገንዘብን ትርጉም አያውቅም፡፡ የዐሥር ብርን ኖት ከአምስት ብር ለይቶ አያውቅም " ብሎ ነበር በ97 አካባቢ ለአንድ መጽሔት በሰጠው ቃለ መጠይቅ፡፡የተረገመ ቤተሰብ እርግማኑ ሁለንተናዊ ነው፡፡ ፡፡ ይቺ ደደብ! አላውቃትምና ነው?
እዚያ ድንጋይ ማምረቻ የሚባል የሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ በምትማርበት ጊዜ የሆነቸውን የማላውቅ መሰላት ይሆን? እውነተኛ ታሪክ ነው፡፡ በአንድ ኮርስ F ታመጣለች አሉ፡፡ መምህሩንም ትምህርቱንም ጊዜውንም አውቀዋለሁ፡፡ የምናገረው ግን በደፈናው ነው ፤ ስለብዙ ምክንያት፡፡ እናላችሁ – መምህሩ በክፍል ኃላፊው ይጠየቅና ውጤቷን አስተካክላት ይባላል፡፡ እሱ ግን ‹እምቢዬው! በህጉ መሠረት ያገኘችውን አስቀምጫለሁ› ይላል፡፡ ያኔ ጉዳዩ ወደበላይ ካድሬ ይሄድና ፕሬዚደንቱ ቢሮ ተጠርቶ በማስፈራሪያ መልክ እንዲያስተካክል ይነገረዋል - የዚህችን ደደብ ሴትዮ ውጤት፡፡ ያ ጀግና መምህር ግን ወይ ፍንክች!
‹አንተን ፈርተንህ ሳይሆን አክብረንህ ነው እንድታስተካክልላት የምንጠይቅህ፤ እንጂ እኛ ራሳችን…› እያሉ ሊያግባቡት ቢሞክሩ ‹እናንተ የፈለጋችሁትን ማድረግ ከቻላችሁ ለምን ታስቸግሩኛላችሁ › በማለት የቢሯቸውን በር አጋጭቶላቸው ይወጣና ወደሥራው ይሄዳል፡፡ እምቢ ማለቱን ሲረዱ A ይሁን B ሰጥተው ይገላገላሉ – የጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ኤፍ ከምታመጣ እንጠጦጦ በዶሮ ይታረስ ብለው አሻሯትና በግሩም ውጤት ተመረቀች:: ይቺ አሁንም ልፍለፋዋን አልተወችም፡፡ ሰይጣን የሰጣትን ሲሳይ አርፋ አትጎሰጉስም? በአራት ሺ ስድስት መቶ ብር እንኳን እርሷ እኔም አልኖርኩ፡፡ ልብ አድርጉ – መኪና የለኝም ፤ የረባ ቤት የለኝም – ያማረኝን ቀርቶ መለስተኛ የምግብ ፍጆታ እንኳ ላሟላ አልተቻለኝም – ልብስም ለሳልቫጅ እንኳ አልበቃሁም አይደለም ላስቀድድ፣ ልጆቼን የማስተምረው በመንግሥት ትምህርት ቤት ነው – ቁጠባ የለኝም – ለመታከሚያም ሆነ ለአደጋ ጊዜ መጠባቂያ የሚሆን የለኝም፡፡ ብቻ ምን አለፋችሁ በማገኘው አራት ሺህ ብር አካባቢ ማድረግ የምችለው የቤተሰቤን ሕይወት እንደምንም ከወር እወር ማቆየት ነው፡፡ ጤፍ በኩንታል 1800 ብር፣ ጋዝ በሊትር 15 ብር፣ ክክ ምሥር በኪሎ 30 ብር፣ … ስንቱን ተናግሬ እዘልቀዋለሁ፡፡ ዛሬ አንድ ሺ ብር ማለት የዱሮው ዘመን አምስት ብር ማለት ነው ፤ አዜብ በሃያ ብር እየኖርን ነበር ካለች ከቀዳዳም የመጨረሻዋ መለኪያ የማይገኝላት ቀዳዳ ናት ማለት ነው፡፡ እባካችሁ ጥቂት አእምሮ ያላችሁ ወያኔዎች ምከሯትና ከሀፍረት ዳኑ፡፡ ቦሌ ፋንቱ ሱፐርማርኬት በወር ከ400ሺ ብር በላይ ወጪ እያደረገች ለቤተ መንግሥት አስቤዛ ታደርግ የነበረችው አዜብ በብር አራት ሺ ደመወዛቸው ነበርን? ልቅ አፍ፡፡ በመቶ ቢሊዮኖች የሚቆጠር ብርና ልዩ ልዩ የማይመረመር የሀብት ምንጭ ባለቤት የሆነው ኤፈርት ኃላፊ እንዲህ ድሃ ከሆነች እኔ ምን ልበል? ለምን የሰይጣንን ዐይን ትጠነቁላለች? ይህን ያህል ገና ያልተወለደን ልጅ ሳይቀር በሣቅ የሚገድል ውሸት መናገሩ ለምን አስፈለገ? ቀልድ ሲበዛ ይመራል፡፡ ቢያንስ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ደደቢቱ ሴትዮ ዝም ትበል፡፡ የሥልጣን በሽታ ለያዘው ሰው የሚፈልገውን ሰጥቶ መገላገልና ውሸትን በየደቂቃው መቃም ነው:: ጤንነቷን የሚጠራጠር ወገንም ይበዛል፡፡ ይህ ደግሞ እዚያው ወያኔ ጉያ ውስጥ ይጀምራል፡፡ እርግጠኛ ነኝ በዚህ ወሬ ብዙ ወያኔዎች ማፈራቸው አይቀርም፡፡ ውሸት እኮ ልክ አለው፡፡
Hana Boru

No comments:
Post a Comment