Monday, September 15, 2014


የብሔር እኩልነት ማለት በቴሌቭዢን መስኮት ብቅ ብሎ ዘፈን መዝፈን አይደለም::

ለ መዝፈንማ በቅኝ ግዛት የነበሩ የአፍሪካ ህዝቦችም ለነጮች ይዘፍኑላቸው ነበር::

ነጮች በጥቁሮች ላይ ሲጫወቱባቸው በአደባባይ እንዲወጡ ያደርጉና የባህል ጭፈራቸውን

እንዲያቀርቡ ያደርጋሉ እነሱም እያዩአቸው ይዝናናሉ:: ይሄን Seystem ነው

ወያኔ በኢትዮጲያ ውስጥ አምጥቶ ህዳር 29 የብሔሮች ቀን ብሎ እኛ እንዘፍናለን

እንጨፍራለን እነሱ እያዩን ይዝናኑብናል' ኑ ዛሬ ቀናቹ ነው ጨፍሩ ብለው ስለ

ስልጣን ክፍፍል እና እኩልነት ካወራን ግን ያው እንደባሪያ አንገታችንን ይዘው

ወደ እስር ቤት እንወረወራለን እናንተ እዛው በክልላቹ እንጂ ስለ አገር ጉዳይ

አይመለከታችሁም ከተባልን ታዲያ ከዚህ በላይ ባርነት አለ እንዴ???

No comments:

Post a Comment

የምጣዱ እያለ የእንቅቡን፤ የእርስ በርስ ግጭት እና የመንግስት ምላሽ

በያሬድ ሃይለማሪያም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አሁንም ግጭቶች መበራከታቸው እና መፈናቀል መቀጠሉ የአገራችንን ፖለቲካ አሳሳቢ እያደረገው እና አገሪቱንም ወደ ችግር ውስጥ እየከተታት ይመስላል። መንግስት ለችግሮቹ የሚሰ...